ኢትዮጵያ በሚቀጥለው የጎርጎሪዮሱ ዓመት የተባባሰ የሰብአዊ ቀውስ ይደርስባቸዋል ተብለው ከተዘረዘሩ 20 ሃገራት መካከል አራተኛ ደረጃ ላይ መስፈሯ ተገለጠ ...
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ ትናንት ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ወጣቶች ከፀጥታ አስከባሪዎች ጋር ተጋጭተዋል ፡፡ ወጣቶቹ ...